Home

የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ድህረ ገፅ እንኳን በደህና መጡ ! Welcome to Debere Mitmak Tsadkane Mariam Church LEARN MORE

Debre Mitmak Tsadkane Maryam Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Tsadkane Maryam Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Maryland strives to fulfill the spiritual needs of its members by providing church and related services in a manner consistent with the Ethiopian Orthodox Tewahedo church’s faith, values and tradition.

Vision Statement
To be a radiant branch of Debre Mitmak Tsadkane Maryam Monastery of Ethiopia, nurturing a Christ-centered, multilingual, and multiethnic Orthodox community in Maryland — grounded in sacred tradition, open to all seekers, and united in faith, worship, and love.

Mission Statement

Spiritual Lineage & Unity
Uphold our spiritual heritage through a living bond with Debre Mitmak Tsadkane Maryam Monastery in Ethiopia — in prayer, teaching, and liturgical tradition.

Faithful Orthodox Worship
Celebrate the Holy Eucharist and full cycle of Orthodox services in Geʽez, Amharic, and English, serving both Ethiopian-born and American-born believers, and embracing all who seek the truth of Christ.

Outreach Beyond Borders
Open our doors and hearts to non-Ethiopians seeking the ancient Orthodox faith, offering teaching, baptismal preparation, and full spiritual inclusion regardless of culture or language.

Teaching & Formation
Educate all ages in the Holy Scriptures, Orthodox theology, and sacred tradition, preserving the ancient practices of our Church and making them accessible across generations and
cultures.

Cultural and Liturgical Continuity
Preserve and transmit the sacred heritage of the Ethiopian Orthodox Church — including the Geʽez language, Zema (chant), icons, and feasts — while interpreting them in ways
meaningful for new communities.

Compassionate Service
Minister to the spiritual, emotional, and physical needs of the faithful and the broader community with humility, hospitality, and Christ-like compassion.

Unity in Diversity
Create one Body in Christ that honors its Ethiopian roots while joyfully welcoming all nations, fulfilling the apostolic mission of the Church to “make disciples of all nations”
(Matthew 28:19).

ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

ደብረ  ምጥማቅ  ጻድቃኔ ማርያም  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሜሪላንድ ውስጥ የተከፈተና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት፣ ሥርዓትና ቀኖና ትውፊትን  መሰረት አድርጎ አገልግሎቶችን ያበረክታል። ይህንም መንፈሳዊ አገልጎሎት ማስፋፋት ከትውልድ ትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ ነው። በተጨማሪም ልዩ ልዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የመጵሀፍ ቅዱስ ትምህርትን ለወጣት ምህመናን ለአረጋዊያን በቤተ ክርስቲያንኗ ቄሶችና ዲያቆናት ይሰጣል። ምክር ያዘለ በጎ መንፈስ ማዳበሪያ፣ ለታመሙት ምእመናን ጰሎት ማድረግና የማጵናኛ ትምህርት ይሰጣል።  የሚሰጠውም ትምህርት በሀዘን የተጎዱትን ለማጵናናት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

በቤተ ክርስቲያን የሚሰጡት የትምህርት ፕሮግላም ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሱትን ያጠቃልላል።

1.  መድረክ ለሃይማኖት ትምህርት መፍጠር

ሀ  የመጵሐፍ ቅዱስ ትምህርት
ለ  የሃይማኖት ዝማሬና መዝሙሮች
ሐ የግብረገብነት መልካም ስነ ምግባርና የቤተ ክርስቲያን ታሪክ

2.  የመጵሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአማርኛ ቋንቋና ግዕዝ ቋንቋዎችን አዘጋይቶ በአሜሪካ ለሚገኙ የኢትዮጵያ ልጆች እየተማሩ እንዲያድጉና ተግባብተው በህብረተሰቡ ውስጥ የሚሰጡትን አገልግሎቶችን መካፈል እንዲችሉ

3.  ልጆች በህብረሰብ ውስጥ የሚደረጉትን ነገሮች በንቃት እንዲከታተሉ የበጎ ስነ ምግባር አፍራሽችን በቤትም ሆነ በትምህርት ቤት ለመቋቋም እንዲችሉና ለጤናቸው ተጎጂ ከሚሆኑ ነገሮች እንዲርቁ፣ እግዚያብሔርን በመፍራት እንዲያድጉና ሃላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች እንዲሆኑ

4.  የተለያየ ሞያ ያላቸውን የኢትዮጵያ ሙሁራንን በመጋበዝ በሚሰጡት የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲካፈሉ ማድረግ፣ በተጨማሪም ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ልጆች ባህላቸውንና ታሪካቸውን እንዳይረሱ